Tender Detail

Tender Details

  • Company ምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት
  • Address , Phone: 0910376599
  • Website
  • Deadline31 Oct 2024, 11:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የኮንስትራክሽን እቃዎች
  2. የበሬ ቁራ ማሸነሪ

በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባቸው መስፈርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 1 ናቸው።

  1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዕቃ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው ንግድ ፍቃድና በህጉ መሰረት ንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፡፡
  2. የአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ የተመዘገቡበት መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ተካፋይ ለመሆን የሚፈልጉት በምን ዓይነት ዕቃ እንደሆነ በሰነዶቻቸው ላይ በትክክል ለይተው መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ)ብር በነንሰቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የመወዳደር ሃሳባቸው ላይ በመ/ቤታችን በሰጣቸው የጨረታ ሰነድ ላይ ተጨማሪ እሴት ታከስ ያካተተ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላትና የድርጅታቸውን ማህተም፣ ፊርማና ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 8 ለዚህ በተዘገጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ናሙና መታየት የሚገባውን ዕቃዎች በናሙናና በፎቶ ግራፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የሚቀርቡት ዕቃ ጥራት የጠበቀና በተሰጠው እስፔስፍኬሽን መሰረት ኦርጅናል እቃ ማቅረብ የሚችል ሲሆን ጥራቱ ያልተጠበቀና ኦርጅናል ያልሆነ ዕቃ ካቀረበ መመለስና መቀየር ግዴታ ይኖርበታል፡፡
  9. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት እስከ ነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፣
  10. የተጠየቁ እቃዎች ሞዴል በተጠየቀው እስፔስፊኬሸን መሰረት ተሞልቶ ካልቀረበና ማንኛውም ስህተት ቢፈጸም ኃላፊነቱ የድርጅቱ ይሆናል፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተራ ቁጥር 1 .20000 በተራ ቁጥር 2.10000 በባንክ የተመሰከረለት (ሲፒኦ) ወይም ጥሬ ብር በነንሰቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ማስያዝ አለበት፡፡
  12. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን 21/02/2017 በሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው የሥራ ቀን 22/2/2017 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 8 ውስጥ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ባይገኙ ጨረታውን ከመክፈት የማያስተጓጉል ከመሆኑም በተጨማሪ የጨረታው ሂደት በተላላፈው ውሳኔ ተገዢ ይሆናሉ፡፡
  13. ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከተከፈታ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች         መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም::
  14. አሸናፊ የሆነ ተጨራች መ/ቤቱ በሚሰጠው የአቅርቦት ትዕዛዝ መሠረት ጥራቱን በጠበቀ መንገድ እቃውን አሟልቶ እና በመ/ቤቱ ጥራት ኮሚቴ ተረጋግጦ ካልተቀበለው ቀይሮ የማምጣት ግዴታ አለበት፡፡
  15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፤
  16. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910376599/0913265326/09396062740/917514081 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

 

በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት

Save Tender