Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462128588
  • Website
  • Deadline30 Oct 2024, 12:34 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የቀላል መኪና መለዋወጫ፣ የከባድ መኪና መለዋወጫ፣ የማሽነሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጋራዥ መገልገያ ዕቃዎች (Tools)፣ የተለያዩ ዘይትና ቅባቶች፣ የቀላልና የከባድና የማሽነሪ ባትሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/O05/2017

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት የተለያዩ ሎት ያላቸውን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሎቶች ዝርዝር

የዕቃው ዓይነት

1

ሎት- 1

የቀላል መኪና መለዋወጫ

2

ሎት-2

የከባድ መኪና መለዋወጫ

3

ሎት-3

የማሽነሪ መለዋወጫ

4

ሎት-4

የተለያዩ የጋራዥ መገልገያ ዕቃዎች (Tools)

5

ሎት-5

የተለያዩ ዘይትና ቅባቶች

6

ሎት-6

የቀላልና የከባድና የማሽነሪ ባትሪዎች

  1. አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ ታክስ (ቫት) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ የመንግስት ተቋማት በሚያወጣቸው ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዎች ላይ መሳተፍ የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ህጋዊ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በባንክ ገቢ በማድረግ ስሊፕ አቅርበው ቢሮ ቁጥር 05 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ ።
  3. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ዋናውንና ኮፒዎችን ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዳቸው ሎት ከጠቅላላ ዋጋ 1% ሆኖ በባንክ የተረጋገጠ የወጪ ማዘዣ (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (unconditional Bid bond) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ80 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሆኖ ከብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ከተሰጠው ባንክ መሆን አለበት።
  5. ከላይ ከተገለፀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና በታች ያስያዘና ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ውድድር ውጪ ይደረጋል።
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዳቸውን የፋይናንሻልና የቴክኒካል አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ ውስጥ በመክተት በጥንቃቄ በማስ ሁለቱንም ለየብቻ አሽገው በአንድ እናት ፖስታ በሰም በማሸግ የድርጅቱን ስምና አድራሻ የተወዳደሩበትን ሎት በግልጽ በመጻፍ እንዲሁም ህጋዊ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 05 የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን ከ3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥኑ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም መከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ሆኖ ከዋለ በሚቀጥለው በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። እንዲሁም ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መክፈቻ ቀን በራሳቸው ምክንያት ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ከመከፈት አያስተጓጉልም።
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ በስማቸው ሳይገዙ የተወዳደሩ ማንኛውም ድርጅቶች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ውድቅ ይደረጋሉ።
  9. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይሰረዛል፣ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና ይወረሳል።ወደፊትም መ/ቤቱ በሚያወጣቸው በግዥ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዎች ላይ እንዳይሳተፍ ይደረጋል።
  10. ማንኛውም ተጫራች የሞላው የመዋዳሪያ ዋጋ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሂደት ተጠናቆ ከአሸናፍው ጋር ውል እስከሚፈረም ድረስ ፀንቶ ይቆያል።
  11. ማንኛውም ተጫራች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተ በኃላ ራሱን ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ውድድር ማግለል አይችልም።
  12. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት እና የማውረጃ ወጪ ለባለስልጣን መ/ቤት ንብረት ከፍል ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ አለባቸው።
  13. ባለስልጣን መ/ቤት የሚገዛውን ዕቃ ብዛት 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ተጫራቾች የሚያቀርቡ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫትን ያካተተ መሆኑንና አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ይህ ካልሆነ ግን የቀረበው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
  • ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር፡- 046-2-12-85-88/ 046-2-12-84-46 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።
  • መ/ቤቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን

Save Tender