Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline07 Nov 2024, 11:49 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ (GC) ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ (GC) ተቋራጮችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 ከዋናው አስፋልት እስከ ኃይሌ ልመንህ መኖሪያ ቤት በቀኝ በኩል እስከ ጎርፍ መቀለበሻ ድረስ፡፡ package Number Mizan UllDP/CW-04/2024/2025
  • ሎት 2. የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ አማን ከኃይሌ ልመንህ መኖሪያ ቤት እስከ አሊማ ደጉ ቤት ድረስ፡፡ package Number Mizan UllDP/CW-05/2024/2025
  • ሎት 3. የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ከሚዛን ዋና ማዘጋጃ ቤት እስከ ኮንደሚኒየም ቤት ድረስ በግራ በኩል፡፡ package Number Mizan UIIDP/CW-06/2024/2025
  • ሎት 4. የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ሚዛን ከሐጂ ጦይብ መኖሪያ ቤት አድርጎ እስከ ሚዛን አማን ውሃ ልማት ድረስ፡፡ package Number Mizan UIIDP/CW-07/2024/2025

በዚሁ መሰረት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የተጨማር እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠነድ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ገዝተው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን፣ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻሉን፣ ኦርጅናልና 2 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
  8. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ለሎት 1. ብር 154,000 /አንድ መቶ ሃምሳ አራት ሺህ ብር/፣ ለሎት 2 ብር 183,000/አንድ መቶ ሰማንያ ሦስት ሺህ/ ብር ለሎት 3 ብር 144,000/ አንድ መቶ አርባ አራት ሺህ ብር/ ለሎት 4 ብር 132,000/ አንድ መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 31ኛው ቀን ከቀኑ በ3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው፡፡
  11. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender