Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በቡኖ በደሌ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 701 105
  • Website
  • Deadline29 Oct 2024, 11:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Road And Bridge Construction

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ግሪደር ( caterpillar 140-H)፣ ዳምፕትራክ፣ እስካቫተር Dosan፣ ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ፣ እስካቫተር CAT ወይም Hitachi; ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ ሩሎ ባለ 12 ቶን cat ወይም liugong በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው ለወረዳዉ መንገድና ሎጂስቲክ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለማሰራት ግሪደር ( caterpillar 140-H) ; ዳምፕትራክ ፡ እስካቫተር Dosan; ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ, እስካቫተር cat ወይም hitachi; ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ ሩሎ ባለ 12 ቶን cat ወይም liugong በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የመወዳደሪያ መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

  1. ተጫራቾች ተወዳዳሪዎች ኩባንያ ማሽን ለማከራየት የስራ ፍቃድ ያላቸዉና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ተወዳዳሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ ለመወዳደር የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሀገር ዉስጥ ገቢ መ/ቤት ወይም ከጉሙሩክ ባለሥልጣን ወይም ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ መ/ቤት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT/ 15% ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማሳረጃ ማቅረብ አለባቸው.
  3. ተፈላጊ የማሸን ተሸከርካሪ ዓይነት ከ2020 ወዲህ የተሠራና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም ከማሽን አከራይ ድርጅት ህጋዊ ውክልና ማሳረጃ ማቅረብ አለባቸው
  4. ተጫራቾች ተወዳዳሪ ድርጅት የሥራ ልምድ ያለውን ኦፕሬተር ማቅረብ የሚችልና ኦፕሬተሩ ችግር ከፈጠረ መቀየር የሚችል መሆን አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች በሥራ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ካሉ የማሸኑ /የተሽከርካሪዉ/ ጥገና ወጪ በራሳቸዉ ለመሸፈን ዝግጁ የሆኑ።
  6. መ/ቤቱ ለማሠራት ካወዳደረው መንገዶች ውስጥ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የማሰራት መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተወዳዳሪ/ አሸናፊ ለሥራው የሚያስፈልጉትን ነዳጅ፣ ዘይት፣ ግራሶና ሌሎችንም ወጪዎች ራሳቸው ለመሸፈን ፈቃደኛ የሆኑ።
  8. ተጫራቾች፡ የማሽኑን ተሽከርካሪዉን ጭነዉ ማቅረብና ከሳይት ሣይት በራሳቸዉ ወጪ ማጓጓዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  9. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉን ተወዳድረው ካሸነፉ በ10 ቀናት ውስጥ የማሸኑ/ የተሸከርካሪዉ ወደሥራ ቦታ ለማስገባት ዝግጁ የሆኑ።
  10. ተጫራቾች፣ ካሁን በፊት በዚህ ዓይነት ሥራ ላይ ተወዳድረው አሸንፈው ከሠሩበት መ/ ቤት ከአንድ ዓመት ወዲህ የተሰጣቸውን የሥራ ጥራት የምስክር ወረቀት / የስራ ልምድ ማቅረብ አለባቸው።
  11. የተጫራቾች የተወዳዳሪዎች/ ዋጋ ወይም ውጤት ተቀባይነት የሚያገኘዉ የተጠቀሱት ተፈላጊ ማሽኖች ጠቅላላ ዋጋ ተደምሮ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው ተወዳዳሪ አሽናፊ ይሆናል።
  12. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ገንዘብ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  13. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን፤ ማሸነፋቸው ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት ለመፈጸም ዝግጁ የሆኑ፡፡
  14. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ማሽን በቂ ፐርፎርማንስ ሊኖረው የሚገባ መሆን አለበት ፡፡ ከሚጠበቀው /standard/ በታች ከሆነ በሌላ ለመተካት ፈቃደኛ መሆን አለበት ፡፡
  15. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሠነድ ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒ በሰም በማሽግ የሚመለከተዉን የድርጅቱን ኃላፊ በማስፈረምና ህጋዊ ማህተም አድርገዉበት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ ሆኖም የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሣጥን ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 
  16. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15( አስራ አምስት ) ቀናት ውስጥ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሠነድ ከዲዴሣ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛዉ የሥራ ቀን በ 19/02/17ዓ/ም በ6፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሣጥን ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው᎓᎓ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912 701 105/ 0941 29 49 90 ሁሌ በሥራ ሠዓት መደወል ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender