Tender Detail

Tender Details

  • Company Akaki Kaliti Sub City Gelan Gura Health Post (አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ገላን ጉራ ጤና ጣቢያ)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 10 አዳባባይ ገባ ብሎ ገላን ጉራ ጤና ጣብያ, Phone: 0941150968
  • Website
  • Deadline16 Oct 2024, 4:17 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የገላን ጉራ ጤና ጣቢያ ቋሚ እቃ፣ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃ እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Akaki Kaliti Sub City Gelan Gura Health Post (አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ገላን ጉራ ጤና ጣቢያ)


ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር ገ/ጉ/ጤ/ጣ /007/2017 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የገላን ጉራ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት

  • ሎት 1 -ቋሚ እቃ፣
  • ሎት 2. የጽህፈት እቃዎች
  • ሎት 3 የጽዳት እቃ ፣
  • ሎት 4 -ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግን ኤስ ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ። ጥቃቅንና አነስተኛ በራሳቸው ሰርተው ለሚቀርቡ እቃዎች ብቻ የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በመለየት ፖስታ ላይ በመግለፅ አሽገው ኦሪጅናልና ፎቶኮፒ ብለው በመፃፍ ለይተው የድርጅታቸውን ማህተም እና ፊርማ በማድረግ በጤና ጣቢያው የግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር -405- ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን የጨረታውን ሳጥን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ምናልባት 11ኛው ቀን የህዝብ በዓል ወይም ከመንግስት የስራ ሰዓት ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ።
  5. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ (በባንክ የተመሰከረለት ቼክ ወይም CPO መጨረሻ ተመላሽ የሚሆን ከጠቅላላ ድምር ብር ላይ ብር 2% ማስያዝ/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ላይ የተገለፀው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መመሪያ ሆኖ ችግሮች ካጋጠሙ በግዜው መመሪያ የሚዳኝ ይሆናል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፍባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስራያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ። በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ ለጨረታው ከቀረቡ የእቃዎች ዝርዝር ውስጥ መ/ቤቱ እስከ 20 በመቶ ለመጨመር ወይም ለመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁ. 09 41 150 968 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ፡- ወረዳ 10 አዳባባይ ገባ ብሎ

ገላን ጉራ ጤና ጣብያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ገላን ጉራ ጤና ጣቢያ

Save Tender