Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐረር ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመኖሪያ ቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
  • Address ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15, Phone: 0256664872
  • Website
  • Deadline19 Oct 2024, 3:38 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Equipment And Machinery

ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል።

የሐረር ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመኖሪያ ቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር HHGCA-03-2017

 

ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል። በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ፡

  1.  የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አድራሻዎች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።
  2. ዋጋቸውን በመሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ ከ3፡30 ሰዓት በፊት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታ ሣጥኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4:00 ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች
  1. 4.1. በዘርፉ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ለዘመኑ ለመታደሱ ማረጋገጫ፣
  2. 4.2. ማንኛውንም የወቅቱን የመንግሥት ገቢ ግብር / ለመከፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎች ለመወጣታቸው ማረጋገጫ
  3. 4.3. በመንግሥት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል፣
  4. 4.4. ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል፣
  5. 4.5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

     5. ተጫራቾች የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።

     6. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% የሥራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

     7. ተጫራቾች ዋጋ በሚያቀርቡበት ጊዜ የጫኝና አውራጅ ክፍያና ተያያዥ ወጪዎችን በማካተት ማቅረብ አለባቸው።

     8. ኤጀንሲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

     9. ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መጠየቅ ይቻላል።

ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15

ስልክ ቁጥር፡- 0256664872

ፋክስ ቁጥር ፡- 0256666973

ሐረር

በሐረር ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመኖሪያ ቤቶች ልማትና

የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

 

Save Tender