Tender Detail

Tender Details

  • Company Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)
  • Address ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0991785819
  • Websitehttps://www.schchat.com/school/gewane-agricultural-college
  • Deadline17 Oct 2024, 3:11 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የሚስፈልጉ የተለያዩ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2016

 

ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚስፈልጉ የተለያዩ ፡- የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

ሎት -1- የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች

ሎት -2- የኤሌክትሪክ እቃዎች

ሎት -3- ፍሪጅና የኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪ እቃዎች

ሎት -4- የተማሪዎች መኝታ መገልገያ እቃዎች

ሎት -5- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች

ሎት -6- የተለያዩ የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች

 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፦

  1. በዘርፉ የተመዘገበና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣
  2. በስራ ዘርፉ መሰማራቱን የሚያሳይ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት
  3. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ በኤጀንሲው የአቅራቢው ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበበት የድረ-ገፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።

የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ ።

ጨረታው ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ይከፈታል ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0991785819/0913886324

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ስልጠና ኮሌጅ

Save Tender