የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ ለ 2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል ።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d001/2017 ዓ.ም
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ ለ 2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል ።
|
ሎት |
የሚገዙ ዕቃዎች የሎት ዝርዝር |
በሲ.ፒ.ኦ የሚያዝ የገንዘብ መጠን |
|
ሎት 1 |
የፅህፈት መሳሪያዎች |
10,000.00 |
|
ሎት 2 |
የፅዳት ዕቃዎች |
10,000.00 |
|
ሎት 3 |
የደንብ አልባሳት |
10,000.00 |
|
ሎት 4 |
የግንባታ መሳሪያዎች |
10,000.00 |
|
ሎት 5 |
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
15,000.00 |
|
ሎት 6 |
የፈርኒቸር ውጤቶች |
15,000.00 |
|
ሎት 7 |
የህትመት ውጤቶች |
15,000.00 |
|
ሎት 8 |
የተለያዩ የሰው መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎች |
5,000.00 |
|
ሎት 9 |
የሽንት ቤት መጣጭ መኪና ኪራይ |
5,000.00 |
|
ሎት 10 |
የእስረኛ ቀለብ አቅርቦት |
15,000.00 |
|
ሎት 11 |
የክሬን አገልግሎት |
5,000.00 |
|
ሎት 12 |
የሆቴል መስተንግዶ |
5,000.00 |
|
ሎት 13 |
የዊል ቫላንስና የመሳሰሉትን ስራዎች የሚሰራ ጎሚስታ |
10,000.00 |
|
ሎት 14 |
ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ |
5,000.00 |
|
ሎት 15 |
የተለያዩ እቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ |
5,000.00 |
|
ሎት 16 |
የትርጉም ስራ |
5,000.00 |
|
ሎት 17 |
የላቢያጆ አገልግሎት |
5,000.00 |
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ።
- የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው ።
- አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም ።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ ስም በተዘጋጀው በባንክ በተመሰከረለት
ሀ. የባንክ (C.P.O) ብቻ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
- የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀን ነው ።
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ፅቃውን በራሳቸው ትራንስፓርት በማጓጓዝ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ ግ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ ይኖርበታል ።
- ተጫራቾች ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር 00/100) በመክፈል መግዛት ይችላሉ ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ።
- በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 3ኛ ቢሮ ቁጥር 505 ይከፈታል
- የጨረታው መክፈቻ ቀን ከስራ ቀናት ውጪና የክብረ በዓል ቀን ከዋለ / ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ይከፈታል ።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም ።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለበለጠ መረጃ ፡- በስ/ቁጥር 0116391021 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ
