Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-50-04
  • Websitehttps://combanketh.et/
  • Deadline15 Oct 2024, 12:02 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመገናኛ ዲስትሪክት ስር በሚገኘው ጨፌ አያት ቅርንጫፍ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ወንበር እና ጠረጴዛዎች (ፈርኒቸሮች) እና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሙጁብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ የ40/60 ኮንዶሚኒየም ብድር ክፍል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ወንበር እና ጠረጴዛዎችን (ፈርኒቸሮች) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)


የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ

Commercial Bank of Ethiopia

መገናኛ ዲስትሪክት

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/17

የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመገናኛ ዲስትሪክት ስር በሚገኘው ጨፌ አያት ቅርንጫፍ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ወንበር እና ጠረጴዛዎች (ፈርኒቸሮች) እና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሙጁብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ የ40/60 ኮንዶሚኒየም ብድር ክፍል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ወንበር እና ጠረጴዛዎችን (ፈርኒቸሮች) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ሰርተፍኬት ያላችሁ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መገናኛ ዲስትሪከት በሚገኝበት ሃያ ሁለት ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው ጎላጎል ታወር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 ቀርባችሁ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በመግዛት እና ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 011-6-90-00-36/011-6-90-04-58

ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Save Tender