Tender Detail

Tender Details

  • Company ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት
  • Address በአዳማ ከተማ ዳማ ራስ ሆቴል ጎን ቲም ገበያ መዕካል ቢሮ ቁ.47 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221130144
  • Website
  • Deadline10 Oct 2024, 11:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ለአምስት ዓመታት በገጠር ቀበሌያት ለማህበረሰብ ዘላቂ ልማት ድጋፍ ለሚተገበር የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚሰጥ ድብል ጋቢና ፒክአፕ-ባለ 4 በር እና በጥሩ ይዘት ላይ ያለ ቶዮታ ላንድክሩዘር መኪና Toyota Land Cruiser) ተሸከርካሪዎችን ከአስመጪና ሻጭ ኩባንያዎችን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የፒክአፕ ደብል ጋቤና / ቶዮታ ላንድክሩዘር መኪና አቅርቦት/ሽያጭ

የኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ የተባለ ሀገር በቀል ልማት ድርጅት ለአምስት ዓመታት በገጠር ቀበሌያት ለማህበረሰብ ዘላቂ ልማት ድጋፍ ለሚተገበር የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚሰጥ ድብል ጋቢና ፒክአፕ-ባለ 4 በር እና በጥሩ ይዘት ላይ ያለ ቶዮታ ላንድክሩዘር መኪና Toyota Land Cruiser ) ተሸከርካሪዎችን ከአስመጪና ሻጭ ኩባንያዎችን ድርጅቶችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የተፈላጊው መኪና ዓይነት፡

(1ኛ) ደብል ጋቢና ፒክአፕ- በለ 5 መቀመጫዎች ያሉት የነዳጅ (Diesel) መኪና የ 2016 ወይም የቅርብ ጊዜ ስሪት

(2ኛ) የቶዮታ ላንድክሩዘር 76 ሀርድ ቶፕ- ባለ5 በሮች መኪና የነዳጅ (Diesel) መኪና በጥሩ ይዘት ላይ ያለ (it may be used/new ቴክኒካል መሰፈረቶቸን በውል ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ በዝርዘር የሚገለጽ ይሆናል

ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ የተሸከርካሪ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ ያሟላ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መወዳደሪያ ፕሮፖዛላችሁን ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።

እንዲሁም፡-

1. ተጫራች አቅራቢዎች የድርጅታችሁን ኩባንያችሁን ፕሮፋይል

2. ለኢትዮጵያ ለ2016 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁን የዘመኑን ግብር የከፈሉ።

3. ተጫራች ተጨማሪ እሴት ታክስ /15%ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ አገልግሎት የሚሰጥ የቫት ሰርተፊኬት አገልግሎት የሚሰጥ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን(TIN) ሰርተፊኬት።

4. ከላይ1-3 ከተጠቀሱት መስፈርቶች ውስጥ አንዱንም ቢሆን ያላሟላ ተጫራች ኩባንያ/ድርጅት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ውድድር ይሰረዛል

5. የአቅርቦት/ሽያጭ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ከላይ በተጠቀሱት የመኪና ዓይነቶች በዝርዝር ተለይቶ ተጠቅሶ ይቀርባል።

6. መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶችና ማህበራት መኪና በማቅረብ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ልምድ የምስክርነት ማስረጃ ያለው

7. አሸናፊው ሻጭ አቅራቢ የተፈለገውን መኪና የሚያቀርብበት ጊዜ በትክክል ይገለጽ።

8. ተጫራቹ ይህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በሪፖርተር ጋዜጣ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምታቀርቡበትን ዋጋ ከተሟላ ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁ ጋር በ10/አስር/ መደበኛ ክፍት የስራ ቀናት በኢንቨሎፕ ወይም ፖስታ አሽገው በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባችኋል ካለሆነ ቦሌ መድኃኔ ዓለም ጀርባ ከሚገኘው የቻይልድ ፈንድ ቢሮ ሪሴፕሽን ክፍል መስጠት ይቻላል

9. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ ሳጥን በ10ኛው መደበኛ ክፍት የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል። እንዲሁም ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በቀጣዩ ቀን 8፡30 ሰዓት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጰያ ቡኢ ከተማ 'ሶዶ ወረዳ'ጉራጌ ዞን ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ-ምዕራብ አቅጣጫ 103ኪ. ሜ በአለምገና-ቡታጅራ ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ

የስልክ ቁጥር 046 883 0023

Save Tender