የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀከት 35 ኩንታል መጫን የሚችል ተሽከርካሪ ግዥ ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ስም የከልል ስም፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
የቢሮ ስም: ግብርና ቢሮ
ፕሮጀክት መለያ ቁጥር P159382
የብድር ቁጥር ፡IDA 61650
የጨረታ ማስታወቂያ ስም: 35 ኩንታል መጫን የሚችል ተሽከርካሪ ግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀከት ከዚህ በታች
በሰንጠረዥ በተመለከተው መሰረት 35 ኩንታል መጫን የሚችል ተሽከርካሪ ግዥ ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት
አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
|
ተ.ቁ |
የሚገዛው ዕቃ/አገልግሎት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መክፈቻና ማሸጊያ |
|
|
1 |
35 ኩንታል መጫን የሚችል ተሽከርካሪ ግዥ |
2 |
ብር 150000.00 |
ማሸጊያ |
መክፈቻ |
|
9፡00 |
9፡05 |
||||
በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የአቅራቢነት ፈቃድ ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና መሆን አለበት።
- ለጨረታ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ/የባንክ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ መሆን አለበት፡
ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት 18/1/17 እስከ 17/2/17 ዓ.ም. 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100.00/እንድ መቶ/ በመከፈል ከቢሮው የግዥ ንብ/አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት 18/1/17 እስከ 17/2/17-ዓ.ም. 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሰነዶችን ቴክኒካል እንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል እንድ ኦርጂናልና እና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግና ሲፒኦ/ባንክ ጋራንቲ/ በቴክኒካል ኦሪጂናል ዶክመንት ውስጥ በመክተትና አጠቃላዩን በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሳጥን በ 17/2/17 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች/ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከፍል ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 17/2/17 ዓ.ም. የስራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመክፈቱ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ ፡- በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይገኛል ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 131 01 34
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
