Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Oct 2024, 11:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ጋቢናዎቹን ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ሪከቨሪ ቴክኒክ ማዕከል በመገኘት ከመስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በመመልከትና የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት (ETHIOPIAN INSURANCE CORPORATION) ስም ሲ.ፒ.ኦ. በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

የማስያዣ ዋጋው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መነሻውን 20 በመቶ ሲሆን ዝቅተኛ የጋቢና የማስያዣ ዋጋ ብር 1000 ነው።

ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በመሙላት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሠነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከጥቅምት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ጀምሮ እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በማዕከሉ ግቢ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቃሊቲ በሚገኘው በሪከቨሪ ቴክኒክ ማዕከል ይከፈታል። በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተሸናፊ ለሚሆኑ ተወዳዳሪዎች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተበት ቀን ከሁለት የሥራ ቀናት በኋላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን፤ ለአሸናፊዎች ግን ሂሣቡ በገዙት ንብረት ላይ የሚታሰብ ሆኖ የገዙትን ንብረት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የገዙትን ዋጋ አጠናቀው በ10 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ባይረከቡ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ተሳትፎ ያስያዙት ገንዘብ በመቀጫ መልክ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይሰረዛል። ክፍያ ፈፅመው ንብረቶቹን በተገለፀው ጊዜ የማያነሱ ተጫራቾች የጥበቃ ወጪ በቀን ብሮ 100 (አንድ መቶ ብር) ይከፍላሉ።

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውስጥ ከከፈለ በኋላ ንብረቱን በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ካላነሳ ከከፍያው ላይ የቅጣት ተቀንሶ ቀሪ ሂሳብ ካለው ተመላሽ ይደረግለታል።

ማንኛውም ተጫራች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ያሸነፈውን ጋቢና በአለበት ሁኔታ በአንድ ጊዜ ማንሳት አለበት። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ በስስክ ቁጥር፡- 011 439-25-89 እና 011 439-25-45 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

Save Tender