Tender Detail

Tender Details

  • Company አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ከጃፓን ኢምባሲ 250 ሜትር ገባ ብሎ, Phone: 011 618 3496
  • Website
  • Deadline04 Oct 2024, 10:02 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


ግልፅ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 001/2017

አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ...................1532.05
  • ሎት 2 የጽዳት እቃ..........................2290.90
  • ሎት 3. የደንብ ልብስ………….....1707.39
  • ሎት 4. የስፖርት እቃ........................570.40
  • ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች.......................1527.59
  • ሎት 6. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች.....................3500.00

ስለሆነም ተጫራቾች

  1. ለተጠቀሱት እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ ንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። እንዲሁም የንግድ መለያ ቁጥር (Tin Number) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሠነድ ከት/ቤቱ ፋይናንስ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ 2% ከላይ በየሎቱ የተገለጸውን የብር መጠን በባንክ በተመሰከረ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ ኦርጅናል ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚከፈተው ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል።
  8. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  9. ት/ቤቱ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. አሸናፊ በራሱ ትራንስፖርትና ወጪ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።
  11. ማንኛውም ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉት እስቶር ላይ ወይም መጋዘን ባላችሁ እቃ ላይ ሊሆን ይገባል።
  13. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  14. ብዛቱ ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ የሚችለው በመቶኛ 20% ይሆናል።

አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ከጃፓን ኤምባሲ 250 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 011 618 3496

በቦሌ ክፍለ ከተማ አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender