Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ከራሺያ ኢንባሲ አጠገብ ወደ አራት ኪሎ ሲኬድ ቀበና ድልድይ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-66-28-26
  • Website
  • Deadline04 Oct 2024, 12:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብርት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም የምትጫረቱበትን እቃዎች በየሎታቸው ያስቀመጥን መሆኑን እንግልጻለን።

ሎት 1

የሰራተኛ የደንብ ልብስ

ብር 5000

ሎት 2

አላቂ የቢሮ እቃ

ብር 4000

ሎት 3

የህትመት ስራዎች

ብር 1500

ሎት 4

አላቂ የትምህርት እቃ

ብር 3000

ሎት 5

ሌሎች አላቂ እቃዎች

ብር 3000

ሎት 6

ልዩ ልዩ መሣሪያዎች

ብር 2000

ሎት 7

ለህንፃ መገጣጠሚያ

ብር 2000

ሎት 8

ለማሽነሪ መግዣ ኮምፒዩተር ፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ

ብር 3000

ሎት 9

ቋሚ የቢሮ እቃ ፈርኒቸር

ብር 3000

ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ወይንም (supplier List) ያለው
  3. የቫት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን የማይመለስ 200/ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከት/ቤቱፋ/ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የውል ማስከበረያ የሆነ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለጽን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስገባትይኖርባቸዋል ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አሸናፊ የሆኑበትን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና የግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በ2 ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ታሸጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ውድድሩን አሸናፊ የሚሆኑ ድርጅቶች ማሸነፋቸው ከሚገለጽበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን ት/ቤቱ ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  11. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. በጥቃቅን እና አነሰተኛ ተደራጅተው የሚሰሩ ከሆነ እና ተጨማሪ እሴት አማራጮች ከሆኑ ካደራጀው አካል ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  13. አድራሻ፡- ከራሺያ ኢንባሲ አጠገብ ወደ አራት ኪሎ ሲኬድ ቀበና ድልድይ አካባቢ ኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር ፡- 011 666 28 26 ፣ 011-662-0981

ኮከበ ጽባሕ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender