Tender Detail

Tender Details

  • Company የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ጦርሀይሎች በመኮንኖች ክበብ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Phone: 0113-20-03-51
  • Website
  • Deadline04 Oct 2024, 12:14 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

     የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም

የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት በዝርዝር የተገለፁትን እቃዎች 

  • ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ፣
  • ሎት 4 አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ሎት 5 የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች ፣
  • ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ሎት 7 የህትመት ስራዎች፣
  • ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 በመሆኑም

  1. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  2. በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  3. በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት
  4. የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ ከሎት 1 እስከ ሎት 7 በዝርዝር ለተገለፁት እቃዎች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ወይም ማሳየት የሚችል ናሙና ማቅረብ ለማይቻልባቸው እቃዎች በምስል የተደገፈ /ፎቶ ግራፍ/በማቅረብ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ለሎት 1 6,000 ለሎት 2 5,000 ለሎት 3 5,000 ለሎት 4 5,000 ለሎት 5 2,500 ለሎት 6 2,500 ለሎት 7 500 ለሎት 8 500 በት/ቤቱ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በሁለት ፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ለእዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር / ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ግዢ  ክፍል ለምንገዛቸው እቃዎች የተዘጋጀ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ በማይመለስ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር / በመግዛት ከላይ በዝርዝር የተገለጸውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን እንዲሁም ዋጋ የሞላችሁበትን ሰነድ በፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ለዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ባዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ በማስገባት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል። ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሲከፈት የማይገኙ ተጫራቾች በሌሉበት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው እንደሚከፈት እያሳወቅን የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ጦርሀይሎች በመኮንኖች ክበብ 200 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ፡- 0113-20-03-51

የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ

አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender