Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline10 Oct 2024, 11:23 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር ኢግስኮ-ኢምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2017

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ 

ፒፒ ባግ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ2% ያላነሰ CPO በኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡

3. የጨረታ ሰነዱ ዘወትር በስራ ሰዓት (ከ11፡00 ሰዓት በፊት) በዘርፉ ፅ/ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶቸ አቅርቦት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ ።

4. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤

5. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡

6. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 011 618 61 25

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

Save Tender