Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 18 61 25
  • Website
  • Deadline08 Oct 2024, 9:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

በኢትዯጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፓሬሽን የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፓሊ ባግ (Poly Bages) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢግስኦ- ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/01ሰነድ/2017

በኢትዯጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፓሬሽን የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፓሊ ባግ (Poly Bages) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

በመሆኑም ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል ።
  2. ተጨራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ2% ያላነሰ CPO በኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታው ዋጋ ለ30 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል ።
  3. የጨረታ ሰነዱ ዘወትር በስራ ሰዓት (ከ11፡00 ሰዓት በፊት) በዘርፉ ፅ/ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ ።
  4. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ፤
  5. ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል ።
  6. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ስልክ ቁጥር 011 6 18 61 25

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

Save Tender