የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህከምና እቃ፣ የኮምፒዩተር እቃ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት) ለ1ዓመት የሚቆይ በሙያው ፍቃድ ያለው
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል
- የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- ህንፃ መሳሪያ፣
- የስፖርት እቃ፣
- የደንብ ልብስ
- ኤሌክትሮኒክስ፣
- የህክምና እቃ
- የኮምፒዩተር እቃ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት) ለ1ዓመት የሚቆይ በሙያው ፍቃድ ያለው፣
- በሚወዳደርበት የስራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የተጨማሪ የአሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
- በኢፌዴሪ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢነት የተመዘገበና ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በcpo ወይም በጥሬ ገንዘብ በእያንዳንዱ ሎት ከሚያቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ 2% ማቅረብ የሚችል
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀ በ7 ቀን ውስጥ ውል መፈፀም እና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ сро ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ በተጨማሪም ሳምፕል እቃዎችን ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ እቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ያለበለዚያ ከጨረታ ውጪ ናቸው። ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት በ7 ቀን ውስጥ እቃዎቹን በት/ቤቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን እቃዎች የሚሸጥበትን ዋጋና ሌሎች መረጃዎች በታሸገ ሁለት ዋናና ቅጂ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው መጨረሻው ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰአት ከ 2፡30 እስከ 10፡00 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ 4፡30 ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው
አድራሻ ፡- ካዛንቺስ እንደራሴ ከፍ ብሎ ብርሃን ጉዞ አ/ህ/መ/ደ/ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 893 1312/011 893 2990
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
