Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት
  • Address 22 ጌታሁን በሻ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-62-39-83
  • Website
  • Deadline03 Oct 2024, 12:52 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት


የግዢ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የግዢ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መለያ ቁጥር፡-001/2017

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

  • ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ፣
  • ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ፣
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ፣
  • ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ሎት 5 የፅዳት እቃ፣
  • ሎት 6 ቋሚ እቃ፣
  • ሎት 7 የህክምና እቃ፣
  • ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡፡
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ /CPO/ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ሎት ተ.ቁ

የሎት ዝርዝር

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1

አላቂ የቢሮ እቃ

4,500.00

ሎት 2

አላቂ የትምህርት እቃ

4,000.00

ሎት 3

የደንብ ልብስ

3,000.00

ሎት 4

ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ

3,500.00

ሎት 5

የፅዳት እቃ

3,000.00

ሎት 6

ቋሚ እቃ

2,000.00

ሎት 7

የህክምና እቃ

2,500.00

ሎት 8

የደንብ ልብስ ስፌት

3,000.00

6. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ  ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

8. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቤተ- መጽሐፍት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስረከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

10. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከመከፈቱ በፊት ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

11. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት መ/ደ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

12. ት/ቤቱ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. በሚወዳደሩበት የሎት መጠን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ድምር መጠን ልክ መሆን አለበት፡፡

14. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

15. አማራጭ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አይፈቅድም፡፡

16. የታወቁ ጉዳዮች የካሳ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል፡፡

17. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛ የመ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን ስልክ ቁጥር፡- 011-6-62-39-83

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት

Save Tender