Tender Detail

Tender Details

  • Company ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ የመ/ደ/ት/ቤት, Phone: +251118829427
  • Website
  • Deadline03 Oct 2024, 11:36 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ለጎፋ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ የመ/ደ/ት/ቤት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ለጎፋ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ CPO 14,000
  • ሎት 2 የጽዳት እቃ CPO 13,480
  • ሎት 3 ቋሚ እቃ CPO 14,396
  • ሎት 4 አላቂ የቢሮ እቃ CPO 6,371
  • ሎት 5 የትምህርት እቃዎች CPO 500
  • ሎት 6 የህክምና እቃዎች CPO 300 ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

 በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አሰ/ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዳቸው ጋራ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ) ብር በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ ወረዳ 05 ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10(አስር) የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 06 ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ታሽጎ በአስራ አደኛው (11 ቀን 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች እና ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀት እና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. የዘገየ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ና በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ተቀባይነት የለውም፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖረት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
  10. ከሎት 1 እስከ ሎት 6 የተጠቀሰው ብር ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበርያ በCPO የሚያዝ ነው፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በተጨማሪ አድራሻ ጎፋ ካምፕ ፊት ለፊት፡፡

ስልክ +25 111 88 29 427

 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 

Save Tender