በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው በሚገኙት ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/01/2017
በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው በሚገኙት ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
1. ሎት 1 የተሰያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
2. ሎት 2 የተስያዩ ኤሌክትሮኒክሶች
3. ሎት 3 የተስያዩ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች
4. ሎት 4 የተሰያዩ ሞተር ሳይክሎች
5. ሎት 5 የተለያዩ ፈርኒቸሮች
6. ሎት 6 የተሰያዩ የጽዳት ዕቃዎች
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ፡-
- 1.በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፍቃድ ያሳደሳችሁ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን⁄ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ለዕቃ አቀራቢነት የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎት 1 ብር 40,000 /አርባ ሺህ ብር/ ፣ ሎት-2 ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/፣ ሎት-3 ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር/፣ ለሎት-4 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር/፣ ለሎት-5 ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር/፣ ለሎት 6 ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /ጥሬ ገንዘብ/ በጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች ጉ/ከ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃለው በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ከጉ/ከተማ አስ/ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ያሽነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገm CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው ::
- ተጫራቾች ውል እንዲገቡ ጥሪ በተደረገ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀርበው ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆኑና ውሉ ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከ10/1/2017 ቀን ጀምሮ እስከ 1/2/2017 ዓ.ም እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 8፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታው ከመከፈት አያስተጓጉለውም::
- ተጫራቾች የሚሞሉት የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
- አሽናፊ የሆኑ ተጫራቾች የተጫረቱባቸው እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0113320641 ይደውሉ ።
በ ጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
