የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፓሬሽን ከላይ በዝርዝር በተገለፀው መሰረት የህንፃ ጥገናና እድሳት እንዲሁም አዲስ የህንፃ ግንባታ ከጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘ ቴክኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ./ብግጨ/02/2017
ተ.ቁ ሎት ቁጥር የጨረታ ዓይነት እና ቦታው ደረጃ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት
(የማይመለስ) በብር የመዝጊያ ቀን የመዝጊያ የመክፈቻ
ሰዓት ሰዓት
1. ሎት አንድ የዋና መ/ቤት (G+2) ህንፃ ፤ GC4/BC3 1000 ጥቅምት 5 ቀን 4፡00 4፡30
የሜካናይዜሽን (G+2) ህንፃ ጥገና እና ከዚያ በላይ 2017 ዓ.ም
እና እድሳት እንዲሁም የሰነድ
ማከማቻ እና የህፃናት ማቆያ (G+2)
አዲስ ህንፃ ግንባታ ስራ (አዲስ አበባ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ)
2. ሎት ሁለት የዋናው መ/ቤት የምድረ ግቢ ግንባታ GC5 እና ከዚያ በላይ 1000 ጥቅምት 7 ቀን 4፡00 4፡30
(አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የሆነ እና (Landsca 2017 ዓ.ም
ping ስራ በቂ ልምድ
ያላቸው)

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፤
1. ደረጃቸው ከላይ በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው ሆኖ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አ.ማ አጠገብ የቀድሞ እርሻ መሳሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት አ.ማ ግቢ የኮርፓሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በየሎቱ በተገለፀው ብር መሰረት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ። አንድ ተጫራች መጫረት የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው ።
2. ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል ።
3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (120 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ለሎት-1 ብር 500 ሺህ እንዲሁም ለሎት-2 /ብር 100 ሺህ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ። የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፓስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል ። የጨረታው ዋጋ ለ120 ቀናት የፀና ይሆናል ።
4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፓስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋጋ እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባተ አለባቸው ።
5. እያንዳንዱ ጨረታ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸወ በተገኙበት በኮርፓሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነስርዓት ይከናወናል ።
6. ከኮርፓሬሽኑ ጋር ውለታ ገብተው ግንባታ ጨርሰው ያላስረከቡ ወይንም የግንባታ አፈፃፀማቸው ከ70% በታች የሆኑ ተቋራጮች በጨረታው ላይ መወዳደር አይችሉም ።
7. ኮርፓሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-
ስልክ 0114-70 90 95 /011 442-07-97/0114-42 36 08 አዲስአበባ