Tender Detail

Tender Details

  • Company ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ /ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0475580530
  • Website
  • Deadline03 Oct 2024, 11:16 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል ሎት 01 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 02 የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች ሎት 03 የቢሮ ውበትና ፅዳት እቃዎች ሎት 04 ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ ሎት 05 የተዘጋጁ ልብሶች

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ /ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል

ሎት 01 የፅህፈት መሳሪያዎች

ሎት 02 የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች

ሎት 03 የቢሮ ውበትና ፅዳት እቃዎች

ሎት 04 ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ

ሎት 05 የተዘጋጁ ልብሶች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይጋብዛል ።

  • ከተራ ቁጥር 1 – 5 የተጠቀሱ ዕቃዎች ቀጥታ ግንኙነትና አግባብነት ያላቸው የ2017 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት እና የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ - ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ።
  • ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ወይም በጥሬ ማስያዝ የሚችሉ ሆኖ ከሎት 02 እስከ ሎት 05 ድረስ ላሉት ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው ብር /5000/አምስት ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ወይም በጥሬ ማስያዝ አለባቸው ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ እያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ማሻ ከተማ ገ/ቅ/ባ/ስ/ፅ/ቤት ቢሮ ገንዘቡን በመክፈል ደረሰኙን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ከማሻ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ፅ ቤት ቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾ የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል እና 2 ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ማሻ ከተማ ፋ/ፅ/ቤት የግዥ ክፍያ ቢሮ ለዚህ ጨረታ አገ/ት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ።
  • ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል ።
  • ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ።
  • 16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ።
  • የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ዕቃዎችን አጓጉዞ ዋና ከተማ ማሻ በሚገኘው ማሻ ከተማ ፍ/ፅ/ቤት ማቅረብ አለበት ።
  • ውል እንዲገባ ከተፃፈበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ዕቃዎችን በራሱ መጋዘን ማዘጋጀት ማቅረብ አለበት ።
  • ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ መሆን አለበት ።
  • የሚቀርቡ እቃዎች ጥራት ያላቸውና በተሰጣቸው እስፔስፍኬሽን መሰረት አሟልተው መቅረብ ይኖርባቸዋል ።

ማሳሰቢያ ፡- ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ 0475580530 ፣ 0474522817 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በሸካ ዞን የማሻ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት

Save Tender