በሸገር ከተማ በኮዬ ፈጨ/ከተማ የዬረር ተራራ Echo Truism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክ ለማስገንባት በዘርፉ በሙያው ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በሸገር ከተማ በኮዬ ፈጨ/ከተማ የዬረር ተራራ Echo Truism መስህብ የመረጃና አቅጣጫመጠቆሚያ ዴስክ ለማስገንባት በዘርፉ በሙያው ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላትአለባቸው፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት እና የስራ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በአቅራቢያዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆንአለባቸው።
- ጨረታ ከመከፈቱ ከ3 ቀን በፊት አስቀድመው የሚረቱበትን እቃ ምርት ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆንአለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ ስም ማስያዝይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ለቡ መብራት ሀይል ሮያል ከሬሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅ/ጽ/ፅ/ቤታችን ከሰኞ-ቅዳሜ 6፡00 በስራ ሰዓት በማይመለስ 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆንበ16ኛው ቀን እሁድ ወይም የህዝባዊ በአዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓትተዘግቶ በዚያው እለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትጨረታው የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 12 131 795/09 11 747 255/011-844-27-08
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
