በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያየ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ቋሚ እቃዎች የመኪና ጎማዎች፣የግንባታ ዕቃዎች እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ ለመግዛት ይፈልጋል
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሆማ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያየ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ እና በተወዳዳሪዎች መመሪያ መሠረት ተጫራቾች ቀርበው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
1. ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች ማቅራብ የሚችሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው!
2. በመንግስት ጨረታዎች መሳታፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ህጋዊ አካል ማቅረብ የሚችሉ፤
3 የ2016 ዓ/ም ግብር አጠናቀው የከፋሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ እና ለታክስ ከፋይነት (TIN) የተመዘገቡ እና ተጨማሪ ታክስ (VAT) ከፋ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ ፤
4. ለጨረታ መስከበሪያ ጠቅላለ ካቀረቡት ዋጋ 2% በተረጋጋጠ (CPO) ከማስረጃቸው ጋር አያይዘውማቅረብ የሚችሉ
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣባት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት(15) የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር /200/ በመክፋል ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፤
6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን በሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዛው ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባትአለባቸው ፤
7. ተጫራቾች የሚወዳዳሩበት የዕቃ ዓይነት የቢሮ ዕቃ መሆኑን እንደዚሁም የድርጅቱን ስም በሚያቀርቡየታለያየ ፖስታ ላይ በኦሪጅናሉ እና በኮፒ በግልጽ በመጻፍ በድርጅቱ ማሕተም እና ፊርማ አስደግፈው ማቅረብ አለባቸው ፤
8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በተለያየ ኤንቬሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፤
9. ተወዳዳሪዎች ናሙና እንዲያቀርቡባቸው የተጠየቁትን ሙሉ በሙሉ ማቅረብ እና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቆጥሮ ማስረከብ አለባቸው፤
10, የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣባት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድሰተኛው የስራ ቀን ፣ ከቀኑ በ6፡30 ሰዓት ተኩል ተዘግቶ 7፡30 (ሰባት ሰዓት ተኩል) ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
11. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሲሆኑ ዕቃዎቹን በራሳቸው ማጓጓዣ እስከ ገዥው ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው
12. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-17-08-05-60 ወይም 09-26-74-76 07 መጠየቅ ይችላሉ፤
13. መ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ከአገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ሆማ
