ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውንመስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጸለን፡፡
1.የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
2.መልካም የስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 5,000 ብር ማስያዝ የሚችሉ፡፡
4.ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
5.በራሱ ትራንስፖርት ደብተሩን ኦለንጪቲ ከተማ በሚገኘው ድርጅቱ ጽ/ቤት ድረስ በአንድ ሳምንት የጊዜ ገደብውስጥ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሰባት ተከታታይ ቀኖችውስጥ የምታቀርቡበትን ዋጋ ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምስራቅ ሸዋ ዞን በቦሰት ወረዳ ወለንጪቲ ከተማ በማስገባት መወዳደር የምትችሉመሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታው ሰነድ የሚገባው በስራ ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀንከረፋዱ በ5፡00 ሰዓት ሆኖ የሚከፈተው ግን ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ተወካዮች በተገኙበት በዕለቱ በ5፡30 ይሆናል።
|
ተ.ቁ |
የደብተር አይነት |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ |
|
1 |
አንደኛ ደረጃ ሲነር ላይን ደብተር ያልተለበደ ባለ 50 |
|
|
|
2 |
አንደኛ ደረጃ ሲነርላይን ደብተር ያልተለበደ እስከዌርባለ 50 |
|
|
ማሳሰቢያ፡-
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክቁጥር በ022 113 0144/ 09 12 037 693 መደወል ይችላሉ፡፡
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት
