የኢትዮጵያ ፖስታ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግ.ጨ/01/2016 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ግዥ የሚፈፀምባቸው የኤሌክትሪክ እቃዎች /አይነቶች/
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት / የኤሌክትሪክ እቃዎች/ |
Size |
Qty |
|
1 |
Wire 2.5mm2 |
rol |
90 |
|
2 |
Flush mounting Double switch viva, spark, or equivalent |
Pcs |
200 |
|
3 |
Flush mounting single viva, spark, or equivalent |
Pcs |
200 |
|
4 |
LED panel light 30X30 square, color Warm with White Frame. Techtouch or equivalent |
Pcs |
1650 |
|
5 |
LED panel light 60X60 square, color Warm with White Frame. Techtouch or equivalent |
Pcs |
800 |
|
6 |
Flush mounting (ተቀባሪ) Double socket outlet of 10A/16A1Ph viva, spark, or equivalent |
Pcs |
500 |
|
7 |
Flush mounting (ተቀባሪ) Double socket outlet of 10A/16A1Ph, viva, spark, or equivalent |
Pcs |
500 |
|
8 |
Data cable (cat6A) |
Pack |
50 |
|
9 |
PVC Conduit size 08 |
m |
800 |
|
10 |
Cable Trucking pvc Size: 2.5 |
Pcs |
900 |
|
11 |
Cable Trucking pvc Size |
Pcs |
225 |
|
12 |
Scatola |
Pcs |
400 |
ስለሆነም፡- በዚህ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑንግብር የከፈሉ ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ በማቅረብበድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዋናው መ/ቤት ግዥክፍል 2ኛ ፎቅ ላይ እየቀረቡ የጨረታ ሠነድ በመውሰድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ (በተናጠል) በጨረታሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ነሃሴ 22 ቀን2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ(CPO) 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ፤ ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ኤንቨሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሀሴ 22 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡
- CPO (ሲፒኦ) ሲያሠሩ፡- “የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት” ወይም ETHIOPIAN POSTA SERVICENTERPRISE በሚል መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09-11-95-45 37 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ፖስታ
