Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address , Phone: 251111221988
  • Website
  • Deadline17 Aug 2024, 10:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር Y/S/C/W/3/Fin. NCB001/2017 ዓ/ም

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር Y/S/C/W/3/Fin. NCB001/2017 ዓ/ም

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ዙር በወረዳው የተለያዩ ፅ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ አልባሳት ፣ የቋሚ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ህትመት ፣ የተለያዩ መስተንግዶ ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ፣ የጭነት ትራንስፖርት ፣ የተለያዩ የልብስ ስፌት ፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር አገልግሎት ፣ የሞንታርቦ ኪራይ ፣ አገልግሎት የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት ፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት እና የድንኳን ኪራይ አገልግሎት የተለያዩ የመኪና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡-

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የናሙና አቀራረብ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን

001

የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች

ናሙና የሚቀርብበት

10000

00

002

የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች

ናሙና የሚቀርብበት

10000

00

003

የተለያዩ ደንብ አልባሳት

ናሙና የሚቀርብበት

10000

00

004

የተለያዩ ቋሚ ዕቃ

ናሙና የሚቀርብበት

10000

00

005

የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች

ናሙና በፎቶ የሚቀርብበት

10000

00

006

የተለያዩ ህትመት

ናሙና በፎቶ የሚቀርብበት

10000

00

007

የተለያዩ መስተንግዶ

የአገልግሎት ዘመኑ ቅርብ የሆነ

5000

00

008

የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ

ጥራቱን የጠበቀ የተስተካከለ

5000

00

009

የጭነት ትራንስፖርት ኪራይ

ጥራቱን የጠበቀ የተስተካከለ

5000

00

010

የተለያዩ የልብስ ስፌት

ጥራቱን የጠበቀ ስፌት

5000

00

011

የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ጥገና

ጥራቱን የጠበቀ

5000

00

012

የሞንታርቦ ኪራይ

ጥራቱን የጠበቀ የተስተካከለ

5000

00

013

የጄኔሬተር ኪራይ

ጥራቱን የጠበቀ የተስተካከለ

5000

00

014

የዲኮር ኪራይ

የተለያዩ ጥራቱን የጠበቀ

5000

00

015

የድንኳን ኪራይ

ጥራቱን የጠበቀ ያልተቀዳደደ

5000

00

ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል በፅሁፍ ማቅረብአለባቸው።
  2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  4. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  5. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬትማቅረብ አለባቸው።
  6. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ የሚችልና በወቅቱ በማንኛውም ሁኔታ ያልተቀጣ(እንዲይወዳደር ያልታገደ) አለበት።
  7.  በዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  8. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊትየተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና ለየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው ሎት ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ የማስያዝ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ሲ.ፒ.ኦ የሚመለሰው ዕቃው ተጠናቆ ገብቶ ስራ ላይ ሲውልና ችግር ያለመኖሩ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል።
  10. ተጫራቾች ቴክኒካል እና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናንሻል ሰነዶችን በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት።
  11. ማንኛውንም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ላይ ፣ ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።
  12. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት የካ ክፍለ ከተማወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት ልዩ ቦታው ቤሳ ጣሊያን ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው የፅ/ቤቱ ንብረት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብአለባቸው።
  13. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ፋይናሻልናቴክኒካል ሰነዶች ተገምግመው አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብአልባሳት ቋሚ ዕቃ ሙሉ ለሙሉ አዘጋጅቶ ገቢ ከማድረጉ በፊት ከየዓይነቱ ናሙና ማቅረብ አለበት።
  14. ተጫራቾች ቤላ ጣሊያን ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው የወረዳ 3 አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ግዢ የስራ ሒደት ቢሮ ቀርበው - የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
  15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በወረዳው ግዢ የስራ ሒደት 1ኛ ፎቅ ቢሮቁጥር 101 በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  16. በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 1ኛ ፎቅ ትንሹ ቢሮ ቁጥር 104 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  17. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት 3፡00ታሽጎ ሰዓት 3፡30 ሲሆን ይከፈታል።
  18. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  19. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ፡- ከጣሊያን ኤምባሲ ፊትለፊት በስተቀኝ ኮብልስቶን መንገድ 60 ሜትር ገባ ብሎ በስ/ቁጥር0111 22 19 88/0111 54 47 72

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር

የወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት


 

Save Tender