Tender Detail

Tender Details

  • Company የትግራይ
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline22 Sep 2024, 10:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የትግራይ


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በአፈ/ከሳሽ፦ አቶ ፋሲል በርሀ እና በአፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ፀሃየ ፀጋይ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ የሆነ ቤትና ቦታ በመቀሌ ከተማ ዓ/ሓቂ ክ/ከተማ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ- ተክለገርግስ ፣ በምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን- አለምሰገድ ፣ በደቡብ ምሩፅ ስፋቱ 175 ሜ/ካሬ የሆነ በመነሻ ዋጋ 2,614,243,84 (ሁለት ሚልዮን ስድስት መቶ አስራ አራት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሶስት ብር ከ 84/100 ሳንቲም) በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ይሸጣል። ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚካሄድበት ቀን ደግሞ በ22/01/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-5፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ስለሚካሄድ መጫረት የሚፈልግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተገኝቶ እንዲጫረትና የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ውጤት የሚቀርብለት ደግሞበ22/01/2017 ዓ/ም በ8፡00 ሰዓት መሆኑን የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኣዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት ቁጥር 2


 

Save Tender