በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አግጨ/002/ኦኩስፋ-2/2017
- በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር ሳይከል ግዥ ጨረታበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች - የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀን የባንክ ዋስትና BID BOND/ ፤ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጫራቾች በመንግስትግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር/supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርወረቀት በተጨማሪም የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራስድስተኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መከፈቻ ትከክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስትመቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-10፡30 እናቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
- የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት፣ ለውድድር የቀረበው ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎበተመለከተው ነው ፡፡
- 5.1.ኦሞ ኩራዝ ቁጥር -2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ከዮናስ ጨርጨር ስጋ ቤት 100 ሜትር ወረድ ብሎ ተንዳሆ ግቢ ውስጥ ነው፡፡
- የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
- ስልክ ቁጥር - +251-11-1557-96-84
- /09-17-82-65-84 ወይም 0911 929 819
- አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ጥቅል ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያበባንክ የተመሠከረለት የ90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ (ሎት 1) - የሞተር ሳይክል ግዥ ሲፒኦ100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ)
- የኪራይ አገልግሎቱ የሚሰጠው በኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ነው፡፡
- ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ የማቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላለ28 ቀናት ነው፡፡
- ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ
Tel: +251-11-15-57-96-84/0917826584/09-96-94-60-09
አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ
ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
