ሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብሶች፣የጽዳት እቃዎች፣የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቋሚና አላቂ እቃዎችን፣ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንደኛዙር ለ2017 ዓ.ም የበጀት አመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች
- የደንብ ልብሶች፣
- የጽዳት እቃዎች
- የጽህፈት መሳሪያዎች
- የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቋሚ ና አላቂ እቃዎችን ፤
- የኤሌክትሮኒክስ እና
- ፈርኒቸሮች
- የመኪና እና የሞተር ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
የተወዳዳሪዎች መስፈርት
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ግዴታ የተወጡስለመሆኑ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተረሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ውስጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምነው መቀበል አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በመንግስት ግዥ መሳተፍ እንዲችል የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነትየምስክር ወረቀት መቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ ሰነድየማይመለስ ብር 100 / አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዛኑቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የተወዳደሩበትን የእቃ ብዛት ተባዝቶ 2% በባንክ በተመሰከረ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ብቻ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆነ አለባቸው
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በፈለጉትና ማቅረብ በሚችሉት ዕቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይችላሉ አሸናፊ ተጫራችተወዳዳሪ የውድድሩ ውጤት ከተነገረበት እስከ 7ኛ ቀን ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ማስከበሪያያስያዘው ይወረስበታል፡፡
- ያስቀመጥነው ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ መጨመር እና መቀነስም ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ተወዳድረው ያሸነፉበትን ዕቃዎችን ሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስበራሳቸው ትራንስፖርት ያቀርባሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ላይ ባይገኙም ጨረታውን መክፈት አያግድም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምዕራብ የምትገኘው ሰበታ ከተማ
ለበለጠ መረጃ በስልክ /0113 381 0035/0913 390 600/0912 245 947
የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
