በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር LSCDCW/003/17
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ አማካሪዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ የተሟላ የሰው ሃይል እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ማቅረብ የሚችሉ፤ በተጨማሪም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላሉ፡፡
|
ሎት |
የሚያማክሩትፕሮጀክቱ ስም |
የሚገኙበትወረዳ |
ደረጃ |
የጨረታ ሰነድ መሸጥየሚጀምርበት ቀን |
ጨረታው የሚገባበትቀን |
ጨረታው የሚዘጋበትቀን |
ጨረታው የሚከፈትበትንቀን፤ ሰዓት እና ቦታ |
|
1 |
የዘርዓይ ድረስ የመ/ደ/ት/ቤት ጂ+4 የማስፋፊያ ስራ |
ወረዳ 07 |
ደረጃ 4 እናከዚያ በላይ |
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት በ11ኛው ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣከወጣበት 11ኛው ቀንጠዋት 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት 11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው አደራሽ 3ኛ ፎቅ |
|
2 |
የህዝብ ቤተ መጽሃፍትዕድሳት ስራ |
ወረዳ 05 |
ልዩ 1 |
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት በ11ኛው ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣከወጣበት 11ኛው ቀንጠዋት 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት 11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው አደራሽ 3ኛ ፎቅ |
|
3 |
የወጣት ስብዕናመገንብያ ማዕከልዕድሳት ስራ |
ወረዳ 08 |
ልዩ 1 |
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት በ11ኛው ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣከወጣበት 11ኛው ቀንጠዋት 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት 11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው አደራሽ 3ኛ ፎቅ |
|
4 |
የወረዳ 01የሳህሉ ጫካሼድ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 5 |
ወረዳ 01 |
ልዩ 1 |
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት በ11ኛው ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣከወጣበት 11ኛው ቀንጠዋት 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣበወጣበት 11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው አደራሽ 3ኛ ፎቅ |
የምህንድስና ማማከር ስራ አገልግሎት መስፈርቶች
1. በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉም ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው ፣ የአቅራቢነት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
2. በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ድረስ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ ሎት 1 ላይ ለምትወዳደሩ ተጫራቾች የማይመለስ ሁለት መቶ ብር (200ብር) በመክፈል እንዲሁም ሎት 2፤3 እና 4 ላይ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ በማምጣት የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ፍላሽና የድርጅታችሁ ማህተም ይዞ በመምጣት ይኖርባችዋል፡፡
3. ሁሉም ተጫራቾች የወሰዱትን ሰነድ ሲመልሱ የቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናል ከሁለት ኮፒ በተለያየ ኤንቨሎፕ በማሸግ የታሸገውን ሶስት ኤንቨሎፕ በአንድ እናት ኤንቨሎፕ በማሸግ እና የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጂናል ከሁለት ኮፒ ጋር በተለያየ ኤንቨሎፕ በማሸግ የታሸገውን ሶስት ኤንቨሎፕ በአንድ እናት ኤንቨሎፕ በማሸግ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አደራሽ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በዚሁ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 3ተኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾች መመሪያን (instruction to bidders and scope of consultancy services) እንዲያነቡ ይመከራል፡፡
6. ሎት 1 ለምትወዳደሩ ተጫራቾች 40,000 ብር (አርባ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (bid bond or bid security) ወይም በባንክ ትዕዛዝ ሲፒኦ (cpo) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (UNCONDIONAL BANK GUARANTEE) ከታወቀ ባንክ በልደታ ክፍለ ከተማ በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስም በኤንቨለፕ አሸገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ነገር ግን ሎት 2፣3 እና 4 ላይ የምትወዳደሩ ተጫራቾች ከተደራጃችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
7. ተጫራቾች ሞልተው ያቀረቡት ሰነድ በሁሉም ገጾች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ፤ የሞሉት ዋጋ (rate) ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለ፤ ዋጋ (rate) ያልተሞላ እንደሆነ ወይም ፍሉድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
8. አማካሪ ድርጅቱ የዲዛይን ዝግጅት እና የስራ ዝርዝር የማዘጋጀት ስራ ይሰራል፡፡
9. የጨረታውን መመሪያ አለማክበርና እና ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አለማሟላት ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
10. የበለጠ ማብራሪያ ካስፈለገ በልደታ ክፍለ ከተማ በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መረዳት ይቻላል፡፡
11. አድራሻ፡- በልደታ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ላይ መሆኑን አንገልጻለን፡፡
12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ አራተኛ ፎቅ በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህድስና ግዥ ቡድን ክፍል፤
በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
