Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሴ ክፍስ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0116639338
  • Website
  • Deadline07 Aug 2024, 4:22 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መሰያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም

በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሴ ክፍስ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት


በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

ሎት : አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 ቃሚ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ ጨረታውን ለመሳተፍየሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

 1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው  ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፣

4.የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዘገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው::

ሎት ቁጥር፣ ሎት ዝርዝር፣ የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ 12,000.00ብር

ሎት 2 ቆሚ እቃዎች ለሎት 2 ቆሚ እቃዎች 15,000.00ብር

ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ለሎት 3 የጽዳት እቃዎች 16,000.00 ብር

ሎት፣4.የደንብ ልብስ ለሎት 4 ደንብ ልብስ እቃዎች፣15000.00ብር

ሎት5 የህትመት ውጤቶች ለሎት 5 የህትመት ውጢቶች  5000.00 ብር

ሎት 6.መስተንግዶ ለሎት፣6 መስተንገዶ እቃዎች 5,000.00ብር

ሎት 7 የመኪና እቃዎች ለሎት 7 የመኪና እቃዎች 8.000.00 ብር

ሎት 8 የትራንስፖርት ለሎት፡8 ትራንስፖርት 4,000.00ብር

6.የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200.00/ብር መቶ ብር/ በመከፈልየተዘጋጀውን ሰነድ ከፋይናንስ ጽ/ቤት ከተቋሙ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት

ይችላሉ፡፡

7.ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 2ኛ  ፋይናንስ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን ሰነድመግዛት ይችላሉ  ሰነድ እና መረጃ ላይ ፖስታ በማሸግ ፖስታው ላይ አሪጅናል ብሎ በመጻፍ በተጨማሪ ሁለቱንም ፖስታዎች በማሸግ ፖስታው ላይ ኦርጂናል ብሎ በመጻፍ ኮፒውን ኮፒ ብሎ በመጻፍ በተጨማሪ ሁለቱንም ፖስታዎች  በአንድ ፖስታ በማሸግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው 

8 ጨረታው በ 10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የሰራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጭራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

9 ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማሰያዝ አለባቸው፡፡

10. ተጫራቶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች  ማቅረብ አለባቸው::

11. ተጫራቾች ባስገቡት ናሙና መሰረት እቃዎች የማቅረብ ገዴታ አለባቸው ፡፡ ይህ ሆኖ ካልተገኘ ከናሙና ዉጪ ያመጡ ተጫራቾች ንብረታቸው ሙሉ በሙሉ ተወርሶ ለአስትዳደር ገቢ ይደረጋል ፡፡

12 የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እታዎች በ5 ቀናት ውስጥ ለመሰሪያ (ቤቱ በራሱ: ትራንስፖርት ማስረከብይኖርበታል፡፡

13 መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መበቱ የተጠበቀ ነው::

14.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

15.ለጨረታ ያስገቡት ናሙና 6 ወር ከሞላ ወደ ወረዳው አስተዳደር ገቢ ይደረጋል፡፡

16. ወቅታዊ /ወርሃዊ/ የቫት (የተጨማሪ እሴት ታክስ) ለገቢዎች ጽ/ቤት ያሳወቁበትን የሚያረጋግጥ

የሰነድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ከፍስ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከአትላስ ሆቴል ወደ ውሰጥ ገባ ብሎ ሻሳመናፈሻ አጠገብ ስበስጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0116-63-93-38 ማሳሰቢያ - በመጨረሻም የጨረታ ሳጥንየሚገኝበት ቦታ ጨረታው ከተዘጋ በኋሳ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሴ ክፍስ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender