Je Tour መኪና ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት
Je Tour መኪና ሞዴል ፤X90 plus
Year: 2023
Body Type: SUV
Seats: 7
Feul: petrol
Color: sky blue
Mileage: 00km
Condition: Almost brand new
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በሟሟላት መወዳደርየምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1) ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከሄጦሳ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 4(አራት ) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለio ተከታታይ የስራ ቀናት መግዛት ወይም መውሰድይችላሉ።
2) ተጫራቾች በዚሁ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
3) ተጫራቹ ህጋዊ የእስመጪ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ::
4) ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ከሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ጊቢ መግዛትይችላሉ።
5) ጨረታው በ6/12/ 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሄጦሳየገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን በሚገኘዉ ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
6) ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻችን፡- ሔጦሳየገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አርሲ ዞን ሔጦሳ ወረዳ ኢተያ ከተማ
ኖክ ማደያ ከፍ ብሎ፡፡
ስልክ :- 0223350048
ሞባይል:- 0910114639/0910321920
ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን
