Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Aug 2024, 10:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና የሌሎችም ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ 

  • የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና 
  • የሌሎችም ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በማወዳደር ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 አምስት መቶ/ በመክፈል ከሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ዘወትር ከዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ/ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት ከ7፡00–10፡30 እና ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሠዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2.  ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መዝጊያ ዕለት እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለተጠቀሱት ዕቃዎች ብር 50,000.00 /ሃምሣ ሺህ ብር/ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ /Bid Security/ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ሲሞሉ 5% የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ማሳየት አለባቸው፡፡
  5.  ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ተጫራች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ያሸነፉበትን ንብረት በሙሉ ክፍያ በ10/አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ከ15ኛው ቀን በኋላ ላላነሱበት ቀን በየቀኑ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ቅጣት የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
  7. የመጫኛ እና ተያያዥከፍያዎች በአሸናፊው የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-466-93-36 መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

አድራሻ ፡- በቅሎ ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት-አዲስአበባ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን


 

Save Tender