Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Aug 2024, 9:56 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ቁጥር 02/2017

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 

  • ምድብ 1 አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች
  • ምድብ 2 የጽዳት ዕቃዎች
  • ምድብ 3. የተለያዩ ሰነዶች ህትመት
  • ምድብ 4. ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN) ያላቸው

2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ መ/ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4. ተጫራቾች ለምድብ 1፡ ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ) ፣ ለምድብ 2 ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ፣ ለምድብ 3 ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ) እና ለምድብ 4፡ ብር 10,000 (አስር ሺህ) የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 01-13-2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በዚሁ ቀን 01-13/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል።

7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ) በመክፈል ይህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር 11 መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.ተጫራቾች ለምድብ 1፣ 2 እና 4 ናሙና የማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ለምድብ 3 ድርጅቱ ናሙና ያቀርባል።

9. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011 552 5405/011 551 3288

ፖ.ሣ.ቁ 3375 አ.አ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት


 

Save Tender