ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ NATIONAL CEMENT የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር 7ንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ሰማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትንየህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
❖ በዘርፉ የታደሰ የ2016 ንግድ ፍቃደ ያሰው፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያሰው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫትተመዝጋቢ ሰመሆናቸው የማደመሰስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሱ፡፡
❖ተጫራቾች ደህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳስት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጠቅሳሳ ዋጋውን 5% የጨረታማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ወደም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አስባቸው።
❖ አሸናፊው ተጫራች የጠቅሳሳ ዋጋውን 5% የአፈጻጸም ዋስትና(performance guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
❖የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ያሰምንም ክፍያ ከድርጅቱ ገዢ ክፍል መውሰድ
❖ተጫራቾች በቀረበላቸው Drawing መሰረት ስስራው የሚጠቀሙበትን የእያንዳንዱን የአቃ ዝርዝር (Material list) ከእያንዳንዱ ዋጋ፤ መጠን እና መሰኪያ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
❖ተጫራቾች የሙያ ዋጋ (Labor cost) እና የእቃ ዋጋ (Material cost) ለብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:
❖ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ዋጋ በገልጽ በማስቀመጥ በታሸገ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዱን ሰየብቻስጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሳር ቤት ግደይ
❖ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ስ.አ. ስልክ: 251-114-421928/09-30-30- 41-10 ግዢ ክፍል ወደም ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶኢማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችሳሱ።
❖ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስተከታታይ ባሉት ቀናት የሚቀደ ሆና ማስትም ሐምሴ23/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጨረታው ተዘግቶ ሐምሴ 26/2016 ዓ.ም ድረዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
❖ ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
ማሳሰቢያ ተጫራቾች ወደንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባደገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። መ/ቤቱምየተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሰረዝ መብት አስሙ:
