አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: አኢባ/ግሩአ/002/2016
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገሰጹት ያገስገሱ ሞተርሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታበጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስስሆነም ባንኩ ባወጣው ጨረታ ላይ ስመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችከታች በቀረቡት ደንቦች መሠረት በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
|
ተ/ቁ |
የሞተር ሳይክል ዓደነት |
ሞዴል |
የተሰራበት አገር |
የተመረተበት ዘመን |
|
1 |
YAMAHA ሞተር |
DT175 |
ጃፓን |
2012 GC |
|
2 |
YAMAHA ሞተር |
DT175 |
ጃፓን |
2012 GC |
|
3 |
SUZUKI |
TS185 |
ጃፓን |
2013 GC |
|
4 |
ZUNGSHAN ሞተር |
CG125 |
ጃፓን |
2005 GC |
|
5 |
YAMAHA ሞተር |
DT175 |
ጃፓን |
2015 GC |
|
6 |
YAMAHA ሞተር |
DT175 |
ጃፓን |
2016 GC |
|
7 |
YAMAHA ሞተር |
DT176 |
ጃፓን |
2017 GC |
ማሳሰቢያ
1.ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጓቸውን ያገስገሱ ሞቶርሳይክሎች ዝርዝር ሁኔታ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚገኝ ሲሆንየጨረታ ሰነዱን የማደመስስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊትስፌት በሚገኘው ዝቋሳ ኮምፕሴክስ ህንጻ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈልና ደረሰኙን በመያዝ ግራውንድ ሳይ በሚገኘውከገዥና ሩሲሲቲ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ማስታወቂያው ከወጣበት ከ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2:00- 6:00 ከስዓት በኋላ ከ7:00-11:00 እንዲሁምቅዳሜ ጠዋት 2:00-6:00 ማግኘት ይችላሉ::
2.ተጫሬቶች የሚጫረቱትን የሞተርሳይክል ሰሲዳ ቁጥር በመጥቀስ እና የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ቅጽ ላይሞልተው በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መ/ቤት ግዥእና ሩሲሲቲ አስተዳደር ክፍል ሰዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችሳሱ ::
3.ተጫራቾች ስሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን 15% (አስራ አምስት በመቶ) በማካተት በአሀዝናበሬደል በመግስጽ ማቅረብ አለባቸው።
4.ጨረታው ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕሰት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ሳይ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡
5.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው የጫረታ መነሻ ዋጋ መሠረት 25% ስሚጫረቱበት ስእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (C.P.O) በአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክአ.ማ ስም በማዘጋጀት ከ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሽገ ፖስታ ለባንኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
6.ተጫራቾች ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ካዛንችስ ቶታል ወረድ ብሎ እንደራሴ ንግድ ባንከ ፊትሰፌት በሚገኝየባንኩ ንብረት ማከማቻ ግቢ ውስጥ ከሐምሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ስ 5 ተከታታይ ቀናትዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ ጨረታው ከሚዘጋበት ቀን በፊት መመልከት ይችላሉ፡
7.ባንኩ የተሻስ ሸማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
ለተጫማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 5 57 03 19. ወይም 011 5 57 0509 ደውልው መጠየቅ ይችላሉ
