Oromia Bank የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትናየያዘዉን በሰንጠረዝ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት ዘገልጽ ሐራድ ስወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪውስም |
የንብረትአስያዝስም |
ለጨረታ የቀረበውንብረትዓይነት |
አበዳሪውቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታስፋት |
የጨረታመነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን፤ሰዓት እናጨረታውየሚካሄድበትቦታ |
ጨረታውየወጣው |
||
|
ከተማ፤ክ/ከ/ወረዳ/ቀበሌ |
የባልቤትነትመረጋገጫ ቁጥር |
የቦታስፋትበካ.ሜ |
||||||||
|
1 |
ዘ ፓውር ኦፍዘ ኔምትሪዲንግኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶአደራጀውየሺዋስ |
መኖሪያቤት(G+4) |
ሆራ |
አ/አበባቦሌ/ክ/ከተማወረዳ 6 ( አምቼጀርባ ) |
AA000060603612 |
545 |
80,000,000.00 |
15/12/2016 ዓ.ምከቀኑ 8፡00_10፡ቦሌ መንገድኦሎምፒያአካባቢ አምራንሆቴል ጎንየኦሮሚያ ባንክየህግ አገልግሎትየሚገኝበትናትሩት ሃውስ ( ህንጻ) 9ኛ ፎቅላይ ባለውየጨረታ አዳራሽውስጥ ፡፡
|
ለሶስተኛጊዜ |
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክA.ማ. ስም ስሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት እለት ደዘው መቅረብ ደኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ሳልሰጡተሠራቶች ያስያዙት ሰነድ/ስ.ፒ.ኦ ወዲያዉኑ ይመሰሰላቸዋል:
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና ቦታ ባስዕዳዎቹ/ንብረት ስለያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውእና ታዛቢዎች በተገኘበት ይካሄዳል: ባለዕዳዎ ንብረት አስያዦች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጨራቶች ምዝገባ ከሐራጅ መዝገያ ስዓት 5 ደቂቃ በሬት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራችማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማደረግ ይኖርብርታል በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፌ ያስያዘው ሲፒኦሰባንኩ ገቢ ሆና ጨረታው ደሰረዛል። በተጨማረም ንብረቱ ዘድጋሚ ስሐረጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
5. የባንኩን መስፈርት አሟልቶ ስሚቀርብ የጨረታ አሸናሬ ባንኩ ብድር ሲያመቻች ደችላል። ሕግ አገልገሎት ደውሰሙመጠየቅ ይቻላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫሬቾ ንብረቱን በማስተሳስፍ ሂደት ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ገብር የሊዝ ክፍያየተጨማሪ አሴት ታከስ፣ የስም መዘመረያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠደቀው ክፍያይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ሰሚመሰከተው መንገስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሲዝ ክፍያ ካስ የሚከፈስውን ክፍያ ስመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት ወረዳ ወደምከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ወል መዋዋል አለበት።
8. ተጨራቾች ሰጨረታ የቀረበዉን ንብረት በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
9. ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና 0923587384 ወይም 0911315018 ዋና መ/ቤት
10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
