VISION FUND MICROFINANCE ቪዢን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)
ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባእና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ወቅትም በኦሮሚያ፤በሲዳማ፤ በአማራ፣ በአዲስ አበባ እና በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የክልል መስተዳድሮች ዉስጥ አንድ መቶ አስራሁለት (112) ቅርንጫፎችን ከፍቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅታችን ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ከዝህ በታች በቀረቡት መስፈርትና መመሪያ መሰረት በጨረታዉ ላይ መወዳደርይችላል፡፡
1.ማንኛዉም ህጋዊ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ከዝህ በታች ከተጠቀሰዉአድራሻ በመግዛት መሳተፍ ይቻላል።
2.ተጫራቾች የጨራታ ሰነዳቸዉን በጨረታ መመሪያ መሰረት ጨረታዉ አየር ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ፤ም ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላል፡፡
3.ጨረታዉ ነሐሴ 01 2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ገረጂ መብራት ሀይል ዋና ቢሮ ህጋዊ ተጫራቾች በተገኙበትይከፈታል፡፡
4.ማንኛዉ ቀንቀ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መሰረት በተጠቀሰዉ ቀን መወዳደሪያ ሰነዱን ማስገባት ይችወላል፡፡
5.ተጨራች አስፈላጊዉን ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ-ግብር
መክፈያ መለያ ቁጥር ስርተፍኬት፡የቫት ስርትፍኬት
ኮፒያቸዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርጎ ማቅረብ ይኖሪበታል፡፡
6.ተሳታፊ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከቪዝን ፈንድ ዋና መ/ቤት ከአቅርቦት ሰንሰለትና ሎጅስትክስ መምርያ ቀርቦመግዛት ይችላል፡፡
7.ማንኛዉም ተጫራች ለመወዳደሪያ ና ምዘና ተቀባይነት እንድያገኝ በጨረታ ሰነዱ መመሪያ መሰረት መወዳደሪያሰነዱን ማስገባት ይኖሪበታል፡፡
8.ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ጨረታዉን እንድሁም የጨረታ ህደቱን በከፊል ወይም በሙሉ የመስረዝ መብቱየተጠበቀ ነዉ።
9.ለበለጠ መረጃ ከዝህ በታች በተጠቀሰዉ ስልክ ቁጥር ደዉለዉ መጠየቅ ይቻላል፡
አድራሻ:-
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቦሌ ክ/ከተማ, ወረዳ 06, ገርጂ መ/ሀይል,
P.O. BOX 31478
ስልክ 011-6463569/011-6733674
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
