Tender Detail

Tender Details

  • Company የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ
  • Address , Phone: 0939817640
  • Website
  • Deadline15 Aug 2024, 4:55 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ


ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት:-

  1. ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል አላቂ የምርት ዕቃዎች፡፡
  2. የጣውላና የጊንዲላ እንጨት የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ፡፡
  3. ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ለመግዛትም ሆነ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

  1. ዕቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የ2017 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያደሱ፡፡ 
  2. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረቡት ብር 30000 በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 3 የዕቃ አቅርቦትና ፋይናንስ አስተዳደር የሥራ ሂደት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ ዋናው እና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት በ17ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ገብቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ሙሉ በሙሉ በባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ እና የማስጫኛና የማውረጃ ወጪዎችን ተጫራቾች ይችላሉ (ይሸፍናሉ)፡፡
  7. ዕቃውን በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን ካላቀረበ ኪሳራው የአቅራቢው ነው፡፡
  8. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፦
ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 39 817 640
ፋክስ ቁጥር 022 665 1480
በኦሮሚያ የስራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ

 

Save Tender