ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የቅርንጫፍስም |
የተበዳሪ ስም |
የንብረትአስያዥስም |
የንብረቱዓይነት |
የቤቱ ስፋት |
የሐራጅመነሻ ዋጋ |
ሐራጁየሚካሄድበት ቦታናቀን |
|
Durebite ቅርንጫፍ |
አቶ ናትናኤልአቡሀይ አየሁናወ/ሮ አበባፈንታሁንወንድሙ |
አበባፈንታሁን ወንድሙ |
የመኖሪያቤትናቦታ |
4,823,064.01 |
4,823,064.01 |
ዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ01 በመኖሪያ ቤቱነሐሴ 22, 2016 ዓ/ምከጠዋቱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
- ሐራጁ የሚካሔድበት ዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 01 በመኖሪያ ቤቱ ነው።
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-263-367 መጠየቅ ይቻላል።
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
