Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት
  • Address , Phone: 0991142131
  • Website
  • Deadline08 Aug 2024, 11:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል

ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት


የኦዲት ስራ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትንየሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች የዘመኑን ግብርየከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10ተከታታይ ቀናት የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት አለባቸው ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶበዚሁ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ይከፈታል፡፡ አድራሻ አ.አ. ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤት ቁጥር አዲስ/B3/F3/045 ስልክ ቁጥር 0991-14-21-31 ነው።

ኢል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች

መርጃ ድርጅት

Save Tender