የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ ለማሰራት እና የውኃ አቅርቦት ስርዓት ማሻሻያ ስራ የግንባታ ክትትል እና የንድፍ ክለሳ አገልግሎት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
1. የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈርምርመራ ለማሰራት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ስለዚህም ፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤ የሞያ ፈቃድያላቸው ድርጅቶች ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማቅረብ የሚችሉ
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በገርጂ ሶስት(3) የጋራ መኖርያ ማህበር ቢሮ 100 (አንድ መቶ) ብርበመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉትተከታታይ አስር (10) የስራ ቀናት በማህበሩ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርባቸዋል።
2. የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ የውኃ አቅርቦት ስርዓትማሻሻያ ስራ የግንባታ ክትትል እና የንድፍ ክለሳ አገልግሎት (Design Review, Supervision And Contract Administration) አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህም ፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ደረጃ 4 እና ከዛበላይ የሞያ ፈቃድ ያላቸው ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ማህበር ቢሮ 100 (አንድ መቶ) ብርበመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉትተከታታይ አስር (10) የስራ ቀናት በማህበሩ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማህበሩ በሚያሳውቃቸው ቀንይከፈታል።
5. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11-639-4469 ላይ ይደውሉ
የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር
