Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Aug 2024, 3:35 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል


በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1.  ከሚመለከተው አካል በዘርፉ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደ እና የታደሰ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፣
  2.  የንግድ ፈቃድና ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  3.  የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  4.  የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  5.  የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም የባንክ ያልተገደበ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፣
  6.  በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሠነድ ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንተሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪ/ሜ ላይ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 23 በመቅረብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-10፡30 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት መውሰድ ይቻላል፡፡
  7.  ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድርጅቱ ድረስ በመቅረብ ተመዝግቦ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል፡፡
  8.  ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች እና ታዛቢዎች በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  9.  ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10.  ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0911-84-03-95 ወይም 0911 437 235 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- ሸገር ከተማ ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender