ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
- የ2016 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው እስከ ነሀሴ 01,2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 7፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- .ጨረታው ነሀሴ 01 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 7:00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9.00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን መኪኖችና ቁርጥራጭ ብረቶች አየር ጤና እና አለም ገና በሚገኘው መ/ቤታችን በስራ ቀናት በአካል መመልከት ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 011 369 3518
