Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Aug 2024, 11:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግሎባል ባንክ GLOBAL BANK ET ETHIOPIA ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህበታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በገልጽጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም 

የንብረት አስያዝ ስም 

አበዳሪው ቀርንጫፍ 

ንብረቱ የሚገኝበትአድራሻ 

የቦታው ስፋት

የባለቢትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 

የንብረቱ አይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታ የሚከናወንበት

ከተማ 

ቀበሌ

ቀን 

ሰዓት 

አቶ ደመቀ ረታ አስፋው 

አቶ ደመቀ ረታ አስፋው

አዳማ 

አዳማ 

04

536 ካሬ ሜትር 

7137/96

መኖሪያ ቤት 

3,127,706.58

ነሓሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም 

ከጠዋቱ 4፡00_5 ፡30 

የጨረታ ደንቦች፦

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ስንድ ስራተኛ በገሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሰም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያዋስትና በባንh ክፍያ ማዘዣ (ሲ.I.A) በማስያዝ መመዝገብ ደችሳሱ።

2. የተጫራቶች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በሬት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ ስይካሄድም።

3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገሰጸሙ ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ደካሄዳል።

4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች አስያዥና ተበዳሪ ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችሳሱ።

5. የንግድ ማህበራትን መክሱ ስመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ስመግዛትስልጣን ያሰው መሆን ያስበት ሲሆን

ደህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ደሆናል።

6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገስጸስት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ሰባንኩ ገቢ ማድረገይኖርበታል= ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ሆና ጨረታው ይሰረዛል። ሳሳሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙትገንዘብ ይመሰስሳቸዋል።

7. በንብረት ማስተሳስፍ ሂደት ሰመንግስት የሚከፈል ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የሲዝ ክፍያ ወደም ሲሳማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍሳል፡፡

8. ንብረቱ በ7ዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ስሚመስከተው መንገስታዊ አካል ደብዳቢ ይጽፋል።

9. ሰበስጠ ማብራሪያ ገሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልገሎትመምሪያ) ወደም 022-111- 84-71 (አዳማ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በስካል ቀርቦማነጋገርና ንብረቱን የሚገበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ደቻሳል፡-

10.ባንኩ የተሻለ  መንገድ  ካገኘ  ጨረታውን  የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender