ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የአገለገሉ ዕቃዎች በግልጽጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን ሠነድ ከሐምሴ 15/2016 እስከ ሐምሴ 29/2016 ዓ.ም. ድረስባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በኤግዚቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ሐምሴ 30/2016 ዓ.ም. ከጧቱ 4:00-4:30 ድረስ በማዕከሉ የመሠብሠቢያ አዳራሽ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባትየሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ሐምሌ30/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡35 ላይ በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ:-0912-01-73-78/0911-72-80-58/0115-15-16-99-
ላይ መደወል ይቻላል፡፡
ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡
