Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር
  • Address አክሱም ሆቴል አጠገብ፣ ርብቃ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703 ወይንም ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ህንጻ አራተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116623545
  • Website
  • Deadline18 Jul 2024, 12:33 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የቪድዮ ካሜራ ግዢ ለማከናወን የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር


የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ፣ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረትአንድ የቪድዮ ካሜራ ግዢ ማከናወን ይፈልጋል፡፡

የቪድዪ ካሜራ አይነት :- Camera Mark 4, Mark II Lens 24- 105,

                             Tripod, Led Light, Extra Battery,

                                Bag, Memory Card 64GB, 128GB

ስለሆነም ለከላይ የተዘረዘረውን የቪድዮ ካሜራ ማቅረብ የምትችሉ ህጋዊ ነጋዴዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮበ5 የስራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የቪድዮ አይነት የሚገልጽ መረጃ፣ የዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ፣ እና የታደሰ የንግድ ስራፈቃድ እና ሌሎች ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ እስከ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም ድረስ ለጽ/ቤቱ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑንእንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አክሱም ሆቴል አጠገብ፣

ርብቃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703

ስልክ ቁጥር፡- 0116623545 ወይንም 0118639882

የማህበሩ ጽ/ቤት

Save Tender