Tender Detail

Tender Details

  • Company የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone: 251911259237
  • Website
  • Deadline06 Aug 2024, 12:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የመርካቶ ሸማ ተራ የገቢያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለአክሲዮን ማህበሩ የሚያገለግሉ የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያ እና የፋይናንስ ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የመርካቶ ሸማ ተራ የገቢያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለአክሲዮን ማህበሩ የሚያገለግሉ የሰው ሀብት አስተዳደርመመሪያ እና የፋይናንስ ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ማሰራትይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፡-

  • በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት (Commercial Registration Certificate)፣
  • የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ Renewed Business License)፣
  • ቀረጥ ከፋይ ለመሆኑ የተመዘገቡበት ( Tax Payer Registration Certificate)፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆኑ የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት (VAT Registration Certificate)
  • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (Certificate of Competence)፣
  • የአክሲዮን ማህበራትን ወይም ተመሳሳይ ድርጅቶችን የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያ እና የፋይናንስ፣ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ዝግጅት ላይ ልምድ ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ የሶስተኛ ወገንማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • ብቁ እና ከፍተኛ የሥራ አመራር ልምድ ያላቸው ሠራተኞች ያሉት፣
  • የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ 10% (አስር በመቶ) ሲፒአ ወይም የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችሉ ፣ ከላይየተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አማካሪ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንአንስቶ ባሉት 10 (አስር) ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ እስከ ቀነ 10፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ሰነዱን ከአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በአክሲዮን ማህበሩ የባንክ ሂሳብ ገቢአድርጋችሁ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ፤ ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛልእንዲሁም የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያውን በተናጠል በማሸግ በ13ኛ (አስራ ሶስተኛው) ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ማስገባት እንደምትችሉና የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሰነድ በዚህ እለት 5፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆነንእናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- 

  • ተጫራቾች እያንዳንዱን መመሪያ የሚሰሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የአክሲዮን ማህበሩ ስለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አፈፃፀም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • አድራሻ፡- መርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ መርካቶ አዲስ ከተማ ንግድባንክ ቅርንጫፍ ጀርባ

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 

+251-0112-73 39 90/ +251-911-65-79-66/ +251-911-

22-60-45 +251-911-25-92-37 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


 

Save Tender